ለትውልድ የሚሻገር ትልቅ አሻራ የምናሳርፍበት፣ መንፈሳዊ አገልግሎታችንን በተሟላ ሁኔታ የምናከናውንበት እና ለልጆቻችን ሃይማኖታችንን የምናስተላልፍበት ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ባለቤት ለመሆን እየተጋን ነው።
ይህን ታላቅ ምዕራፍ ለመጨረስ ግን የእያንዳንዳችን ድርሻ ወሳኝ ነው። እርስዎም የበኩሎዎን በመወጣት የበረከት ተካፋይ እና የዚህ ታሪካዊ ስኬት አካል እንዲሆኑ በጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ስም በአክብሮት እንጠይቃለን።
በካሬ ዋጋ ድጋፍ ያድርጉ
ከታች በተቀመጠው የካሬ ዋጋ መሰረት አቅምዎ የፈቀደውን ድጋፍ ያድርጉልን። ቢያንስ እርስዎ ወይም ወዳጅዎ ቆመው የሚያስቀድሱባትን ቦታ ይግዙልን።
ካሁን በፊት የገቡትን ቃል ክፍያ ለመፈጸም
ይሄንን ይንኩ
ቤተ ክርስቲያኑ 2 ወለል ያለው ሲሆን እያንዳንዱ ወለል 513m² ስፋት አለው።
ምስሉ ላይ የምትመለከቱት እያንዳንዱ 1m × 1m ካሬ ዋጋው £400 ነው።
ግማሹ 1m × 0.5m እና አንድ አራተኛው 0.5m × 0.5m ነው።
ዛሬ ላይ ቃል ገብተው ክፍያውን በሂደት ባመችወት ጊዜ ለመክፈል ካሰቡ
ይሄንን ይንኩ